1. 2020-07-20 መግቢያ ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ጠቃሚ እንዲሁም በአነስተኛ መልኩ ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ የኢትዮጵያ የምግብ እጽዋት ላይ ቀላል ማስተዋወቂያ ገለጻ ለማድረግ ነው፡፡ ሰዎች በነዚህ እጽዋት ላይ ከፍተኛ ኩራት እና ፍላጐት እንደሚያድርባቸው እንዲሁም እነርሱን እንዴት ማሳደግ እና መጠቀም እንዳለባቸው እርግጠኛ እና በመረጃ የተደገፉ እንደሚሆኑ ተስፋ ተደርጓል፡፡ በእያንዳንዱ ሀገር ላይ የሚገኙ አብዛኞቹ የሀገር ውስጥ የምግብ እጽዋት በጣም ጥሩ ጥራት ያላቸው ምግቦች ናቸው፡፡...
  2. Link to Access Agriculture videos that are translated to Amharic Our Vision Improved livelihoods of rural communities through sustainable agricultural practices and entrepreneurship. Our Mission To promote innovations in sustainable agriculture and rural enterprises through capacity development...