መግቢያ ይህ መጽሐፍ የተዘጋጀው ጠቃሚ እንዲሁም በአነስተኛ መልኩ ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ የኢትዮጵያ የምግብ እጽዋት ላይ ቀላል ማስተዋወቂያ ገለጻ ለማድረግ ነው፡፡ ሰዎች በነዚህ እጽዋት ላይ ከፍተኛ ኩራት እና ፍላጐት እንደሚያድርባቸው እንዲሁም እነርሱን እንዴት ማሳደግ እና መጠቀም እንዳለባቸው እርግጠኛ እና በመረጃ የተደገፉ እንደሚሆኑ ተስፋ ተደርጓል፡፡ በእያንዳንዱ ሀገር ላይ የሚገኙ አብዛኞቹ የሀገር ውስጥ የምግብ እጽዋት በጣም ጥሩ ጥራት ያላቸው ምግቦች ናቸው፡፡ ይሁን እና ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ የተለምዶ የምግብ እጽዋትን አዲስ በሚመጡ ለየት ያሉ አማራጮች ምክንያት ውድቅ ያደርጓቸዋል፡፡ የምግብ እጽዋት መፍትሄዎች መርህ የነዚህን የሀገር ውስጥ እጽዋት አጠቃቀም ለማበረታታት ነው፡፡

Return to the Publications List